ከቡዳፔስቱ የአምስት ሺሕ ሜትር ውድድር ተሳትፎ ቀሪ የተደረገው አትሌት ቅሬታ እና የፌዴሬሽኑ መግለጫ
Your browser doesn’t support HTML5
በሀንጋሪ ቡዳፔስት የአትሌቲክስ ሻምፒዮና፣ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚወዳደረው ቡድን አባል የኾነው አትሌት ጥላሁን ኀይሌ፣ በአምስት ሺሕ ሜትር ውድድር የሚሳተፉ አትሌቶችን አስመልክቶ የተላለፈውን ውሳኔ በመቃወም፣ በማኅበራዊ የመገናኛ ትስስሮች ቅሬታውን አሰምቷል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ልዑክ፣ በሰጠው መግለጫ፣ የአምስት ሺሕ ሜትር የአትሌቶች አሰላላፍ ለውጥ፣ ኢትዮጵያን ውጤታማ ለማድረግ ታልሞ እንደተደረገ አስታውቋል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።