አደገኛ ድምፅ የሚሰማባት ባለጩኸቷ ኒውዮርክ
Your browser doesn’t support HTML5
ጥናቶች እንደሚያሳዩት፣ ለረጅም ጊዜ ለከፍተኛ ድምፅ ወይም ጩኽት መጋለጥ፣ ለልብ ሕመም ሊዳርግ ይችላል።
በሕዝቧ ብዛት፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ከተሞች ቀዳሚውን ሥፍራ የያዘችው የኒውዮርክ ከተማ፣ ሊያመልጡት የማይቻል አደገኛ ድምፅ ከሚሰማባቸው ባለጩኸታም ከተሞች አንዷ ናት።አሮን ራኔን፣ ከጩኸት ወዳዷ ኒውዮርክ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።