የዘመናዊ ሥነ ህንጻ ፈር ቀዳጅ ጥቁር አሜሪካዊያንን ሥራዎች ተንከባክቦ ማቆየት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ የዘመናዊ ሥነ ህንጻ ንቅናቄን ከመሩት ቀደምት ባለሞያዎች መካከል ጥቁር አሜሪካዊያን ይጠቀሳሉ፡፡ የነዚህን ባለሞያዎች ሥራ ተንከባክቦ ለማቆየት የሚደረጉ ጥረቶችን በሚመለከት በቪኦኤዋ ዶራ ሜኩዋር የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።