በሞዛምቢክ ከዐሥር ሴቶች አራቱ ያገቡት 18 ዓመት ሳይሞላቸው እንደሆነ አንድ ጥናት አመለከተ
Your browser doesn’t support HTML5
የሞዛምቢክ ብሔራዊ የስታትስቲክስ ተቋም፣ ባለፈው ሐምሌ ወር ይፋ ባደረገው ዐዲስ ጥናት እንዳመለከተው፣ ከዐሥሩ ሴቶች መካከል አራቱ ጋብቻ የመሠረቱት፣ 18 ዓመት ሳይሞላቸው ነው፡፡ ያለአቻ ጋብቻውን ሕገ ወጥ አድራጎት ለማስቆም፣ በጣም አዳጋች ከመኾኑም በላይ፣ ከኹኔታው ለማምለጥ ለሚሞክሩት እጅግ አደገኛ ነው። አንድሬ ባፕቲስታ ያጠናቀረውን ዘገባ ዝርዝር፣ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።