"በጣም ደስ ብሎኛል" - አትሌት ድርቤ ወልተጂ

Your browser doesn’t support HTML5

በቡዳፔስቱ የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ በሴቶች 1 ሺሕ 500 ሜትር የፍጻሜ ውድድር ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ ያስገኘችው አትሌት ድርቤ ወልተጂ በውጤቱ መደሰቷን ገልጻ፤ የበለጠ ለማምጣት እንደምትተጋ ተናግራለች። አሠልጣኟ ኢሳ ሺቦም፣ "ውጤቱን እንደ ብር ሳይኾን እንደወርቅ ነው የማየው ብሏል" - ቡዳፔስት የሚገኘው ዘጋቢያችን ኢቢሳ ን ነገሰ ከውድድሩ በኋላ ሁለቱንም አነጋግሯቸዋል።