ኬንያ በሃይማኖት ስም ጠኔ በገደላቸው መቶዎች ምክንያት ቁጥጥሯን ለማጥበቅ ወጥናለች

Your browser doesn’t support HTML5

በኬንያ፣ አንድ የአምልኮ መሪ፣ ተከታዮቹ በረኀብ ጠኔ እንዲሞቱ ካደረገና ከ400 በላይ አስከሬኖች ከጅምላ መቃብር ተቆፍረው መውጣታቸውን ተከትሎ፣ የአገሪቱ መንግሥት፣ ሃይማኖትን ለመቆጣጠር አስቧል።

አሳዛኙ የጠኔ ሞት፣ በኬንያ፥ የሃይማኖት ነፃነት ሳይገፈፍ፣ እንዴት የተከታዮችን ሕይወት መጠበቅ እንደሚገባ፣ ክርክር እንዲጫር አድርጓል።

ፍራንሲስኦንቶምዋ ከናይሮቢ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።