ከማንዴላ ዋሺንግተን 'ፌሎሺፕ" ተሳታፊዎች አንደበት ፣ የጦርነት ሰለባዎችን የሚያግዘው ወጣቱ ሀኪም

Your browser doesn’t support HTML5

ወጣቱ የህክምና ባለሙያ ማቲያስ አማረ ከዘንድሮው የማንዴላ ዋሺንግተን የወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የትስስር መርሐ-ግብር ተሳታፊ ኢትዮጵያን መካከል አንዱ ነው። የዘረጋቸው ህብረተሰብ አገዝ የህክምና መርሐ ግብሮች ርባና ተመዝኖ ለዚህ ዕድል የበቃው ዶ/ር ማቲያስ ፣ በአሜሪካ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ስለነበረው የስልጠና እና የትስስር አፍታ ሀሳቡን አጋርቶናል ። ፋይሉ ከስር ተያይዟል ።