አንድ የኬንያ ዩኒቨርሲቲ ስደተኞችን ቋንቋ ማስተማር ይዟል
Your browser doesn’t support HTML5
ናይሮቢ ውስጥ የሚኖሩ በርካታ ስደተኞች በኬንያ በስፋት የሚነገሩትን ሁለቱን ቋንቋዎች፤ እንግሊዝኛንም ሆነ ስዋሂሊን አጥርተው አይናገሩም። ይህም የቋንቋ ችግር ከህብረተሰቡ ጋር ለመዋሃድ ጥረት በሚያደርጉት ወቅት ብርቱ ፈተና ይደቅንባቸዋል። ሁባህ አብዲ ከናይሮቢ ያጠናቀረችውን ዘገባ ዝርዝር አሉላ ከበደ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።