በደቡብ አፍሪካ ሴቶች ጥቃትን በአካል ብቃት እንዲከላከሉ ሥልጠና እየተሰጠ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ አፍሪካ፣ ኀይል በመጠቀም የሚፈጸም የወንጀል አድራጎት በእጅጉ ከተስፋፋባቸው የዓለም ሀገራት አንዷ ናት። ከዚኽም አንዱ፣ ሴቶችን አስገድዶ መድፈር በመኾኑ፣ ዐቅሙ ያላቸው ሴቶች፣ ራሳቸውን ከአጥቂ የሚከላከሉበትን የአካል ብቃት እና ስልት ሥልጠና በክፍያ ይወስዳሉ። ከአሠልጣኞች አንዲቱ ታዲያ፣ መክፈል ለማይችሉ ሴቶች፣ በነፃ ሥልጠናውን እየሰጠች ትገኛለች።

በሮይተርስ የተጠናቀረውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።