የያሊ ዋሽንግተን ማኅበረሰብ የኔልሰን ማንዴላን መታሰቢያ በጽዳት ሥራ አሰበ
Your browser doesn’t support HTML5
የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ተነሣሽነት አባላት፣ ከአፍሪካ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ጋራ በመኾን፣ በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የጽዳት ሥራ አከናውነዋል፡፡ክንውኑ፣ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ የተከበረውን የኔልሰን ማንዴላን መታሰቢያ ቀን፣ በኅብረተሰባዊ አገልግሎት ማክበርን መነሻ ያደረገ ነው፡፡ በቪኦኤ ዘጋቢ አንተኒ ላብሩቶ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።