ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለትስስር የሚጠሩበት የኪነ ጥበብ ድግስ - በዳላስ
Your browser doesn’t support HTML5
የዛሬ አራት ዓመት ገደማ የተቋቋመው፣ የኢትዮጵያውያን የኪነ ጥበብ ማኅበረሰብ በሰሜን አሜሪካ፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን በኪነ ጥበባት ለማስተሳሰር ያለመ ተቋም ነው።
ተቋሙ ዓላማውን ለማስፈጸም፣ በልዩ ልዩ የአሜሪካ ከተሞች፣ የጥበባት ድግሶችን ያቀርባል። ከሰሞኑ፣ በዳላስ ልዩ ትርኢት አሰናድቶ፣ ከያኒያንንና ተጋባዞችን ዳግም አገናኝቷል።
ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።