የሞምባሳን የቆሻሻ ችግር ለመቅረፍ የሚረዳ መተግበሪያ የሠሩት የቀድሞዪቱ የጥርስ ሐኪም

Your browser doesn’t support HTML5

ታይባ ሃቲሚ፣ በሞያቸው የጥርስ ሐኪም ናቸው፡፡ በሞያቸው ለሰባት ዓመታት ከሠሩ በኋላ፣ ትኩረታቸውን፣ ወደ አካባቢ ደኅንነት አዙረዋል፡፡ የአካባቢ ደኅንነት ጥበቃን፣ ከልብ የሚወዱት ሥራ እንደኾነ ሲያውቁት፣ በዚያው መስክ ተሠማሩ፡፡ በአሁኑ ወቅት፣ በኬኒያዋ ሞምባሳ፣ ጠረፉን ይዞ የሚከማቸውን ቆሻሻ ለማስወገድ የሚረዳ መተግበሪያ ፈጥረው እየተንቀሳቀሱ ናቸው፡፡

ሳይዳ ስዋሌህ ከሞምባሳ ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።