የዐይን ብርሃናቸውን ላጡት ተስፋ ለመኾን ያለመው ተቋም
Your browser doesn’t support HTML5
በርካታ ኢትዮጵያውያን በየዓመቱ፣ አስቀድሞ ለመከላከል በሚቻሉ ምክንያቶች፣ የዐይናቸውን ብርሃን ያጣሉ። ጉዳቱን ለመቀነስ እና የእይታ እክል የገጠማቸውን አዳጊዎች እና ወጣቶች ለመደገፍ ከሚንቀሳቀሱ ተቋማት መካከል አንዱ፣ ዐዲስ የማኅበረሰብ ጤና ፋውንዴሽን ነው።
የተቋም መሥራች፣ ነዋሪነታቸውን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረጉት፣ የሕክምና ባለሞያ ደብረ ወርቅ ዳምጤ ናቸው። ሀብታሙ ሥዩም ከሲር. ደብረ ወርቅ ዳምጤ ጋራ ያደረገው አጭር ቆይታ ከሥር ተያይዟል።