ሊዮኔል ሜሲ ማያሚ ገባ፤ በፍሎሪዳ የእግር ኳስ አፍቃሪዎች በፍቅሩ ዐብደዋል!

Your browser doesn’t support HTML5

ታላቁ የዓለም የእግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ፣ ኢንተር ማያሚ ለተባለው የአካባቢው ቡድን ለመጫወት ወደ ዩናይትድ ስቴትሷ የፍሎሪዳ ግዛት መድረሱን ተከትሎ የተቀሰቀሰ የእግር ኳስ ትኩሳት ነው።

ዐያሌ ደጋፊዎቹ፣ እርሱን የመሰለ ተጫዋች፣ ለአሜሪካ እግር ኳስ፣ የዐዲስ ዘመን መግቢያ ምልክት ይፈነጥቃል፤ የሚል ተስፋ እንዳደረባቸው ይናገራሉ።

አንቶኒ ቤልቺ እና ሆዜ ፐርናሌቴ በማያሚ ያጠናቀሩት ዘገባዎች ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።