የመጀመሪያዪቱ የዩናይትድ ስቴት ከተማ ሴንት ኦግስቲን ታሪክ ነገራ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያዪቱ ከተማ፣ የፍሎሪዳዋ ሴንት ኦገስቲን እንደኾነች ያውቃሉ? ወደ አሜሪካ የፈለሱ ስፓኒሾች የመሠረቷት ይህች ከተማ፣ ነባር ያልኾኑ ነዋሪዎች ለረጅም ጊዜ የሠፈሩባት ብትኾንም፣ ታሪኳ ብዙም ሲነገር አይሰማም፡፡

የአሜሪካ ድምፅዋ ዶራ ማኩዋር፣ ከከተማዪቱ ያጠናቀረችው ዘገባ ዝርዝሩን ይነግረናል፡፡ ቆንጅት ታየ፣ ለዛሬ “አሜሪካ እና ሕዝቧ” አሰናድታዋለች፡፡

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።