የሶማሊያ ብሔራዊ ቤተ መዘክር የመጀመሪያው ድኅረ ጦርነት ዐውደ ርእይ

Your browser doesn’t support HTML5

በዐዲስ መልክ መልሶ የተገነባው የሶማሊያ ብሔራዊ ቤተ መዘክር፣ ካለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም. አንሥቶ፣ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት አውዳሚ ጦርነት እና ግጭት በኋላ፣ የመጀመሪያውን ዐውደ ርእይ በማስተናገድ ላይ ነው።

ከተመሠረተ 90 ዓመታትን ያስቆጠረው ቤተ መዘክር፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለተሰናዳ ዐውደ ርእይ በሩን የከፈተው፣ የ18 ሠዓልያንን ሥራዎች በመያዝ ነው፡፡

ሞሐመድ ሼክ ኖር ከሞቃዲሾ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።