በትግራይ ክልል የሚገኙ አህጉረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን መረጡ
Your browser doesn’t support HTML5
በትግራይ ክልል የሚገኙ አህጉረ ስብከቶች 10 ኤጲስ ቆጶሳትን በዛሬው ዕለት መርጠዋል::
ምርጫው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ “ህገወጥ ነው” በማለት ሲቃወመው የነበረው ነው::
የቪኦኤው ሙሉጌታ ኣፅብሃ ከአክሱም የተያያዘውን ዘገባ ልኳል።
Your browser doesn’t support HTML5