የደብረ ብርሃን ከተማ ፖሊስ አዛዥ ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ማንነታቸው ያልታወቁ ግለሰቦች በተኮሱት ጥይት መገደላቸውን የከተማ አስተዳደሩ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡