ኢትዮጵያ እና ሕዝቦቿን ያከበረው የቴክሳሱ ልዩ በዓል
Your browser doesn’t support HTML5
በዳላስ፤ቴክሳስ በተካሄደው 40ኛው የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን መገባደጃ ላይ፤ "የኢትዮጵያ ቀን" ተከብሯል። በሺሆች የሚገመቱት ትውልደ - ኢትዮጵያውያን በተሳተፉበት ልዩ ዝግጅት ላይ ታዋቂ ድምጻዊያን እና ተወዛዋዞች ዝግጅታቸውን አቅርበዋል። ሌሎች ባህልን አንጸባራቂ እና ትውፊትን አስታዋሽ ትርዒቶችም ታይተዋል። ሀብታሙ ስዩም ከተሳታፊዎች እና አዘጋጁ ፌደሬሽን ፕሬዚደንት ጋራ ቆይታ አድርጎ ያሰናዳውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ላይ ይከታተሉ።