ትውልደ ኢትዮጵያዊ-ጣሊያናዊቷ አርቲስት
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለም ጃዝ በቅርቡ በጣሊያን ባህል ማዕከል እና ፈንድቃ የኢትዮጵያ ባህል ማዕከል አዘጋጅቶት በነበረው የሙዚቃ ዝግጅት ትውልደ ኢትዮጵያዊ-ጣሊያናዊቷ አርቲስት ሊሊያና መሌ የጣሊያን ጃዝ ሙዚቃዎችን አቅርባለች። ዋና ሙያዋ ትወና መሆኑን የምትገልፀው ሊሊያና፣ እ.አ.አ ከ2004 ጀምሮ ከታዋቂ የጣሊያን ፊልም ተዋንያን ጋር በመሆን በተወነችባቸው እንደ ዲስትረቶ ዲ ፖሊዛ፣ ዶን ማቲዮ እና አሁን በኔትፍሊክስ እየታየ ባለው ማርፎሪ የቴሌቭዥን ተከታታይ ድራማም እውቅናን አትርፋለች።