ባይደንና ሞዲ፥ ሕንድ በሰብአዊ መብቶች እና በዴሞክራሲ ጉዳዮች መነቀፏን አስተባበሉ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ፣ የሕንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር በከፍተኛ ድምቀት በተቀበለችበት እና ባስተናገደችበት ወቅት፣ የሰብአዊ መብቶች እና ዴሞክራሲያዊ ዕሤቶች ጉዳይ ወደ ጎን ተገፍተዋል፤ መባሉን፣ የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ጆባይደንና የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አስተባብለዋል።

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር፣ በትላንትናው ዕለት፣ ለዩናይትድ ስቴትስ የጋራ ም/ቤት ንግግር አድርገዋል። በዋይት ኀውስም የክብር ራት ግብዣ ተደርጎላቸዋል።

የዋይት ኀውስ ዘጋቢያችን ፓትሲ ዊዳኩስዋራ የላከችው ዘገባ ነው እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡