በትግራይ ክልል በጦርነት ለተጎዱ ባለሀብቶች የዕዳ ስረዛ እንዲደረግ ተጠየቀ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

መነሻውን በትግራይ ክልል ያደረገው፣ የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት፣ ከፍተኛ ጉዳት ላደረሰባቸው የትግራይ ክልል ባለሀብቶች፥ ዕዳ እንዲሰረዝ፣ የክልሉ የንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ፕሬዚዳንት ጥሪ አቀረቡ።