የአፍሪካ ህብረት የአልማዝ ኢዮቤልዩ አከባበር

Your browser doesn’t support HTML5

ሐሙስ እለት አዲስ አበባ በሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት የነበረው ስሜት ደስታ የተሞላበት ነበር። ልዑካን ቡድኖች እና እንግዶች የኢትዮጵያን ባህላዊ ቡና እየጠጡ ሲዝናኑ እና የአህጉሩን ልዩ ልዩ ባህል ሲያስተዋውቁ ታይተዋል። በበአሉ አከባበር መክፈቻ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት መልዕክት ግን በተወሰነ መልኩ ጨልመተኛ ሀሳቦችን ያንፀባረቀ ነበር።