የትግራይ ተፈናቃዮችን በአፋጣኝ ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ እንደሚሠሩ ፕሬዝዳንቱ አስታወቁ

Your browser doesn’t support HTML5

በዛሬው ዕለት፣ ተፈናቃዮቹን ወክለው፣ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ጋራ ውይይት ያደረጉ ተፈናቃዮች፣ ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ተደጋጋሚ ጥያቄ ማቅረባቸውን አውስተው፣አፋጣኝ ውሳኔ እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል።