ገባሬ ሠናዩ “ግሬስ” - የሠራተኛ እናቶች ምርኩዝ የጨቅላ ልጆቻቸው ተስፋ

Your browser doesn’t support HTML5

በዛሬው የሴቶች ፕሮግራም መሰናዶአችን፥ አሳዳጊ አልባ ኾነው ተጥለው የተገኙ ጨቅላ ሕፃናትን ሰብስቦ በማሳደግ እና የቀን ሥራ እየሠሩ ኑሯቸውን ለሚገፉ እናቶች ጨቅላ ልጆች፣ የሕፃናት መቆያ አገልግሎት እየሰጠ በመከባከብ ላይ ስለሚገኝ የበጎ አድራጎት ማዕከል እናስቃኛችኋለን፡፡