"ማሞ ቂሎ" የወጣት አኒሜሽን ባለሞያዎች አዝናኝ ትሩፋት

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያውያን የልጅነት ተረት ውስጥ ከነገሡ ገጸ ባሕርያት መካከል አንዱ፣ ሳያገናዝብ በሚወስዳቸው ርምጃዎች፣ የሣቅ ምንጭ የኾነው “ማሞ ቂሎ” ነው። ይህን ገጸ ባሕርይ እንደ መነሻ በማድረግ፣ በዘመነኛ ቀልዶች እና ጨዋታዎች፣ የማኅበራዊ መገናኛ አዘውታሪዎችን የሚያዝናኑ፣ ሁለት ወጣት የአኒሜሽን ባለሞያዎችን እንግዳ አድርገናል። ዘገባው ከሥር ተያይዟል፡፡