በቱርኩ ድጋሚ ምርጫ የፖለቲካው ድጋፍ ለፕሬዚዳንት ኤርዶዋን አዘመመ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ቱርክ፣ አሸናፊው ካልተለየበት ያለፈው ሳምንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በኋላ፣ በሚቀጥለው እሑድ፣ ሁለተኛ ዙር የማጣሪያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማካሔድ ተዘጋጅታለች፡፡ ይኹን እንጂ፣ በመጀመሪያው ዙር የአሸናፊነቱ ድምፅ ለጥቂት ያመለጣቸው የወቅቱ ፕሬዚዳንት ራሲፕ ታይብ ኤርዶዋን፣ አብላጫውን የምክር ቤት መቀመጫ የማግኘት ድጋፍ ያላቸው ይመስላል፡፡ በዶሪና ጆንስ ከኢስታንቡል የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።