ወደ ሩሲያ የተወሰዱ የዩክሬን ሕፃናት እየተመለሱ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በግዳጅ ተፈናቅለው ወደ ሩሲያ ስለሚወሰዱ በ10 ሺሕዎች የሚቆጠሩ የዩክሬን ሕፃናት ርምጃ እንዲወሰድ፣ የመብት ተሟጋች ቡድኖች ጠይቀዋል። ለአንዳንድ የዩክሬን ቤተሰቦች ግን፣ ይህ ዐይነቱ ክሥ፥ በጦርነቱ ውስጥ ሕይወታቸውን ለማትረፍ ከሚያልፉባቸው በርካታ ውስብስብ ጥቃቶች አንዱ ብቻ ነው።የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ሄዘር መርዶክ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።