የአውሮፓ ኅብረት በተወረሱ የሩስያ ንብረቶች ዩክሬይንን ለመርዳት ውጥን ይዟል
Your browser doesn’t support HTML5
ከአንድ ዓመት በፊት፣ ሞስኮ ኪየቭን በወረረችበት ወቅት፣ የአውሮፓ ባለሥልጣናት፣ ከሩስያ ውጭ የሚገኙ ማንኛውንም የዚያች አገር ንብረቶችን እንዳይንቀሳቀሱ በማገድ፣ ሞስኮን ለመቅጣት በፍጥነት ተንቀሳቀሱ። አሁን ታዲያ፣ በብዙ ቢሊዮን ዶላሮች የሚሰላውን፣ የተወረሰ የሩሲያ ንብረት፣ ምን ማድረግ ይቻላል? በሚል ለዩክሬይን ርዳታ ለማዋል ውጥን መያዙ ተነግሯል፡፡ተከታዩ ዘገባ ይህን ይዳስሳል።