የቪዲዮ ዘገባ ሳይኮፓት - ግለ ሰብእና መታወክ ምንድን ነው? ሜይ 15, 2023 አሉላ ከበደ Your browser doesn’t support HTML5 “ሳይኮፓት” በመባል የሚታወቀውን የአእምሮ መታወክ በተመለከተ፣ በባሮ የነርቭ ሕክምና ተቋም፣ የአንጎል እና የነርቭ ሐኪሙንና ተመራማሪውን ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳን ጠይቀናል። ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።