ፊቼ ጫምበላላ በዋሽንግተን ዲሲ

Your browser doesn’t support HTML5

በዋሺንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ባሳለፍነው ሳምንት መገባደጃ ላይ፣ የሲዳማ ሕዝብ የዐዲስ ዓመት ብሥራት እና መባቻ በዓል የኾነውን፣ የ“ፊቼ ጫምባላላ” በዓልን አክብረዋል። በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ በተከናወነው ልዩ ሥነ በዓል ላይ፣ ባህላዊ ክዋኔዎች ከመቅረባቸው በተጨማሪ፣ የሰላም እና ወዳጅነት መልዕክቶችም ተላልፈዋል። ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።