የቤት ውስጥ ተጠቂዎች መጠለያ
Your browser doesn’t support HTML5
ለእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ቅዱስ በኾነው በወርኀ ረመዳን የጾም ወቅት፣ በካሊፎርኒያ የሚገኝ እስላማዊ ማኅበረሰብ፣ ስለ ቤት ውስጥ ጥቃት ግንዛቤን ለማሳደግ እየጣረ ይገኛል።
ጂንያ ዱሎት ከሳንዲያጎ የላከችውን ዘገባ ሀብታሙ ሥዩም ያሰማናል።
Your browser doesn’t support HTML5