በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ተኩስ ሳይቆም ዜጎችን ለማውጣት እንደሚያዳግተው ገለጸ
Your browser doesn’t support HTML5
በሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መገኛው መሀል ኻርቱም ነው፡፡ መዲናዪቱ ኻርቱም ደግሞ፣ በአሁኑ ወቅት፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት እና የፈጥኖ ደራሽ ድጋፍ ሰጪ ኃይል ዋና የፍልሚያ ዐውድማ ኾናለች፡፡ ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ፣ ሁለቱም ኃይሎች፣ ለሁለተኛ ጊዜ ተኩስ ለማቆም ቢስማሙም በቃላቸው አልተገኙም፡፡ ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።