በትግራይ በጦርነት ለወደሙ የጤና ተቋማት ትኩረት እንደሚሰጥ ሚኒስትሯ አስታወቁ
Your browser doesn’t support HTML5
በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ምክንያት፣ በትግራይ ክልል ውስጥ የወደሙ የጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት እና ለማደራጀት በትኩረት እንደሚሠራ፣ የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶር. ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5