ኦነግ በቡራዩ ለዓመታት የታሰሩ ሕመምተኛ አመራሮቹ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ላለፉት አምስት ዓመታት፣ በቡራዩ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች፣ በአኹኑ ወቅት፣ በሕመም እየተሠቃዩ መኾናቸውንና በቂ ሕክምናም አለማግኘታቸውን ጠበቃቸው ተናገሩ።