ቪድዮ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ለሶማሊያ አስቸኳይ ርዳታ ተማፀኑ ኤፕሪል 12, 2023 ቪኦኤ ዜና Your browser doesn’t support HTML5 በበረታ ድርቅ ለተጠቃችው ሶማሊያ፣ የሚያስፈልጋትን አጣዳፊ ሰብአዊ ድጋፍ ለመስጠት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በፍጥነት እንዲንቀሳቀስ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ ተማፅነዋል፡፡