“የሶማሊላንድ ስደተኞች ወደ ተሻለ መጠለያ እየተወሰዱ ናቸው” - ተመድ

Your browser doesn’t support HTML5

ከሶማሊላንድ የመጡትና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ሰፍረው የነበሩ ስደተኞች፣ ደኅንነታቸው የበለጠ ወደሚጠበቅበት ቦታ ተወስደው በመስፈር ላይ እንደኾኑ፣ የተመድ የስደተኞች ተወካይ አስታወቀ። ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ ያጠናቀረችው ዘገባ ነው።