ኒው ዮርክ ከተማ የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት እጃቸውን እንዲሰጡ እየተጠባበቀች ነው

Your browser doesn’t support HTML5

45ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ በኒውዮርክ ከተማ ለሚገኙ ባለሥልጣናት እጃቸውን በመስጠት ታሪክ ይሠራሉ ​​ተብሎ ይጠበቃል። ትራምፕ ለመጀመሪያ ግዜ እንደወንጀልተከሳሽ ፍርድቤት ሲቀርቡ የጣት አሻራ እንዲሰጡ ይደረጋል። በአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ አራሽ አራብሳዲ የተሰናዳውን አጭር ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።