"እኔ ያጣሁትን (ሌሎች) እንዳያጡት ብዬ ነው ወደ ሮቦቲክስ ስልጠናው የገባሁት" ወጣት ናትናኤል በሐይሉ
Your browser doesn’t support HTML5
ናትናኤል በሐይሉ ታዳጊ ወጣቶችን እና ህጻናትን ከቴክኖሎጂው ዓለም ጋር ለማስተዋወቅ የሚጥረው " ሮቦክስ " የተሰኘ ማዕከል መስራች ነው። ይህ ወጣት ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ እንደሚደግፉ ተስፋ የተጣለባቸው የፈጠራ ስራዎችንም በባለሙያዎች አስገምግሟል ። በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከሀብታሙ ስዩም ጋር ያደረጉት ቆይታ በመቀጠል ይሰማል ።