አጭር ድምጽ የዐዲስ አበባ ዙሪያ ቤቶች ፈረሳ እና የነዋሪዎች ሮሮ ኤፕሪል 02, 2023 Your browser doesn’t support HTML5 በዐዲስ አበባ ከተማ ዙሪያ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ሕገ ወጥ የተባሉ ቤቶችን የማፍረስ እና ነዋሪዎችን የማስነሣት ተግባር ተባብሶ ቀጥሏል፤ ሲሉ ተጎጂዎች ገለጹ።