በሜሪላንድ ግዛት የትምህርት ም/ቤት የተማሪ ተወካይ የመጨረሻው ዙር ተወዳዳሪ - ዮሴፍ ዘሪሁን

Your browser doesn’t support HTML5

ዮሴፍ ዘሪሁን፣ በሜሪላንድ ግዛት ሲልቨር ስፕሪንግ ከተማ፤ የሞንትጎሞሪ ካውንቲ የትምህርት ምክር ቤት ውስጥ የተማሪዎች ተወካይ ለመኾን፣ ለመጨረሻ ዙር ውድድር ከአለፉት ኹለት ወጣቶች መካከል አንዱ ነው።

ዮሴፍ፣ በምክር ቤት ውስጥ አባል የመኾን ዕድሉን ከአገኘ፣ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቶች፣ ከነጭ አቻዎቻቸው እኩል ስኬታማ ለማድረግ እንደሚጥር ገልጿል፡፡ በተጨማሪም፣ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች የሚያከብሯቸው የኢትዮጵያ ገና/ልደት/ እና ስቅለት በዓላት፣ የትምህርት ቀናት ዝግ እንዲደረጉ እንደሚጠይቅም አስታውቋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/