ጥንታዊ ዕደ-ጥበባትን ለአዲሱ ትውልድ

Your browser doesn’t support HTML5

የብራና መጽሃፍት ዝግጅትን ጨምሮ ሌሎች ጥንታዊ ዕደ-ጥበባትን ለአዲሱ ትውልድ ለማስተዋወቅ ያለመ ዐውደ-ርዕይ ከሰሞኑ ተካሄዷል ። በአዲስ አበባ ከተማ የተከናወነውን ዐውደ ርዕይ ያሰናዳው ሐመረ -ብርሃን የብራና መጽሃፍት ስራ ድርጅት ነው። ሀብታሙ ስዩም ከአዘጋጆች እና ጎብኝ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል ።