"ድንቅ" ሴቶችን ያከበረው የትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ምሽት

Your browser doesn’t support HTML5

ከራሳቸው አልፈው ለማህበረሰብ የሚበጅ ስራ የሰሩ ሴቶችን ዕውቅና ለመስጠት ያለመው "ድንቅነሽ " የሽልማት ስነ-ስርዓት በሳምንቱ መገባደጃ ተከናውኗል ። በተለይ በአበርክቶታቸው ልክ ዕውቅና ያላገኙ ሴቶችን በማጉላት ፣ ለተተኪ ትውልድ መነቃቃት ለመፍጠር ዓላማ እንዳለው የተነገረለት የሽልማት እና የዕውቅና ምሽት በቨርጂኒያ ግዛት የተከናወነ ነው ። ሀብታሙ ስዩም ስነ-ስርዓቱን በጨረፍታ ያስቃኘናል ።