የዓድዋ ድል አከባበር በታሪካዊቹ "ውጫሌ" እና "ወረይሉ "

Your browser doesn’t support HTML5

የቅኝ ግዛት ዕቅድ አንግቦ ባህር ተሻግሮ የመጣው የጣልያን ጦር ድል የሆነበትን የዓድዋ ድል በልዩ ሁኔታ ከዘከሩ ስፍራዎች መካከል በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኙት "ወረይሉ" እና "ውጫሌ" ይገኙበታል ። ባላቸው ታሪካዊ ፋይዳ ምክንያት ተደጋግመው በሚወሱት በእኒህ ስፍራዎች የነበረውን አከባበር የታደመው ባልደረባችን መስፍን አራጌ ፣ ያየውን በስልክ መስመር ያጋራናል ። መስፍን አስቀድሞ ስፍራዎቹ ከዓድዋ ድል ጋር የተቆራኙበትን ታሪካዊ አጋጣሚ ያስታውሰናል ።