"ቃላት የለኝም!" - የቦረናው ድርቅ በወጣት በጎ አድራጊ አንደበት
Your browser doesn’t support HTML5
ቦረና ውስጥ በድርቅ ምክንያት ለከፋ ጉዳት የተዳረጉ ነዋሪዎችን ለመርዳት በራስ ተነሳሽነት ከተንቀሳቀሱ ወጣቶች መካከል አንዱ አብነት ከበደ ነው ። በቀደሙ የበጎ አድራጎት እንቅስቃሴዎቹ የሚታወቀው ወጣት ፣ ማህበራዊ መገናኛዎችን በመጠቀም ህዝብ ስለ ድርቁ እንዲያውቅ ከማድረግ በተጨማሪ ወደ ስፍራው በመሄድ መሰረታዊ አቅርቦቶችን ለማዳረስም እየጣረ ይገኛል ። አብነት በቦረና ያየውን ለባልደረባችን ሀብታሙ ስዩም በስልክ አጋርቶታል።