በማበብ ላይ ያለው ዲሞክራሲዋ ናሚቢያን ተመራጭ እንዳደረጋት ጂል ባይደን ተናገሩ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ጂልባይደን ትላንት ረቡዕ ለአንዲት የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማይ እመቤት የመጀመሪያ በሆነ ጉዟቸው እያበበ ባለው ዲሞክራሲዋ የተመረጠች ካሏት ደቡብ ምዕራብ አፍሪቃዊቱን ሃገር ናሚቢያን በመጎብኘት ላይ ናቸው።