በዩክሬኑ ጦርነት በሺህ የሚቆጠሩ ሲቪሎች ተገድለዋል - ተመድ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ባለፈው ዓመት በዚህ ወር ሩሲያ ዩክሬንን ከወረረችበት ግዜ አንስቶ 8 ሺህ የሚሆኑ ሲቪሎች ሲገደሉ 13ሺህ 200 የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸውን በዩክሬን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ተቆጣጣሪ ተልዕኮ ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል።