የቪዲዮ ዘገባ በአፍሪካ ቀንድ አስከፊው ድርቅ ሊቀጥል ይችላል ፌብሩወሪ 23, 2023 አዲስ ቸኮል Your browser doesn’t support HTML5 በአፍሪካ ቀንድ ለስድስተኛ ተከታታይ ወቅት ዝናብ ላይጥል እንደሚችል በመገመቱ በቀጠናው አስከፊው ድርቅ ሊቀጥል ይችላል የሚል ስጋት ተቀስቅሷል።