ጥንታዊ ኢትዮጵያን ዘካሪው የስነ_ጥበብ ባለሙያ ሀይሉ ክፍሌ
Your browser doesn’t support HTML5
ሀይሉ ክፍሌ ጥንታዊ ኢትዮጵያን በሚዘክሩ የማህተም ጥበብ ስራዎቹ የሚታወቅ የስነ-ጥበብ ባለሙያ እና መምህር ነው። በቅርቡ በኢትዮጵያ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ሳይቀር የተመሰገነው ሀይሉ ሌሎች ዘዴዎችን አክሎ በሚያቀርባቸው ስራዎች ረብ ያላቸው ሀሳቦችንም እያጋራ ይገኛል ። ከስራው ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ለማንሳት ሀብታሙ ስዩም በስልክ መስመር አግኝቶታል።