የተመድ ዋና ፀሃፊ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማጣቷ ኢ-ፍትሃዊ ነው አሉ
Your browser doesn’t support HTML5
በ36ኛዉ የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባዔ በመሳተፍ ላይ ያሉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴረዥ አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታዉ ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሀገራት በጎ አዎንታ እንዳላቸው ተናገሩ።
ዋና ፀሐፊዉ ፣ አፍሪካ የፀጥታ ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ማጣቷ ኢ-ፍትሃዊ እንደሆነም ተናግረዋል።